AI እና ሮቦቲክስ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሁን ባለንበት ኢንዱስትሪ ጭስ እና ብረት ብቻ ሳይሆን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስንም ያካተታል ብለዋል። በኢቢሲ ለተሰጠው ቃለ ምልል ውስጥ የአራተኛው የኢንዱስትሪ አብዮት (ኢንዱስትሪ 4.0) ጭስና ዳታ ብቻ ሳይሆን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን የሚያካትት መሆኑን አስረደዋል።