ንብረት ምዝገባ
ሲቪል ማኅበራት ያላቸውን ሀብት ለመዝግበ ቀነ ገደብ ተሰጠ
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን የሚከታተለው ባለሥልጣን በሲቪል ማኅበራት ዘርፍ ለሚንቀሳቀሱ 100 ተቋማት የንብረት ምዝገባ እንዲያካሂዱ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላለፈ። ከእነዚህ 70 የውጭ ድርጅቶች ናቸው። የተሰጠው ቀነ ገደብ እስከ ህዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ነው።