ንግድ አገልግሎት
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የወጪ ንግድ ኮንትራት ምዝገባ እና የመላኪያ ፈቃድ አገልግሎቶችን ከመጪው ሰኞ በሙሉ በኦንላይን ሥርዓት ማዘመን አስታወቀ። ይህ እርምጃ አገልግሎቶቹን ደህንነታዊና ቀልጣፋ ያደርጋል።