መረጃ ማዝመን
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የደንበኞች መረጃ ማዝመን የሚያስችል ፕሮጀክት የሙከራ ትግበራ ጀምሯል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በቅንጅት ይሰራል ብሎ ባለስልጣኑ አስታውቋል። ይህ ሥርዓት ደንበኞች በኦንላይን ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላል።