ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ለዘላቂ የቱሪዝም ልማት አስቻይ ፕሮጀክቶችን እየገነባች ነው ብለዋል። በባህር ዳር ተጀምሮ የሚገነባ የጣና ሆቴል ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል ተናግሯል።