ልማት ባንክ
በዓለም ባንክና አይኤምኤፍ የፀደይ ስብሰባ ጎን ለጎን በተካሄደው 28ኛው የአፍሪካ ቀንድ ትብብር ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ለቀጣናዊ የመንገድ ኮሪደሮች ግንባታ የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ ሊጠናከር ይገባል ብለዋል። ኢትዮጵያ በስብሰባው ተሳትፋለች።