ቦርድ

ተከተል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ መጋቢት 10፣ 2018 ዓ.ም የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር 18 ሚሊየን 556 ሺህ 337 ተመዝግበዋል። ከነዚህ 10 ሚሊየን 133 ሺህ 639 ወንዶች፣ 8 ሚሊየን 422 ሺህ 698 ሴቶች ናቸው። ምዝገባው እስከ መጋቢት 28 ቀን ይቀጥላል።

ይህ ድረ-ገጽ ኩኪዎችን ይጠቀማል

የእኛን ጣቢያ ለማሻሻል ለትንታኔ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። የእኛን የሚስጥር ፖሊሲ አንብቡ የሚስጥር ፖሊሲ ለተጨማሪ መረጃ።
ውድቅ አድርግ