October 26, 2025 Abebe Gelaw
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ አዳዲስ ኮከቦችን ይዞ ይጀምራል። ከ700 በላይ ተፎካካሪዎች ቅድመ-ማጣሪያ አጫጭረው 16 ተወዳዳሪዎች ተመረጡ።