መስማት የተሳናቸው

ተከተል

የምልክት ቋንቋን ለማስፋፋት ተገቢ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ

Abebe Gelaw

በኢትዮጵያ የምልክት ቋንቋን ለማልማትና ለማስፋፋት ተገቢ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ። ዓለም አቀፍ የመስማት ሳምንት በሚል መሪ ሀሳብ እንደሆነ ተገለጸ። የመስማት የተሳናቸው ማህበረሰብ ብሔራዊ ማህበር ፕሬዚዳንት ዮሐንስ ተክላይ ህጋዊ ዕውቅና እንዲሰጠ ጠይቀዋል።

ይህ ድረ-ገጽ ኩኪዎችን ይጠቀማል

የእኛን ጣቢያ ለማሻሻል ለትንታኔ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። የእኛን የሚስጥር ፖሊሲ አንብቡ የሚስጥር ፖሊሲ ለተጨማሪ መረጃ።
ውድቅ አድርግ