ህግ እና ፍትህ
በፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቢ ህግ በሰበር ሰሚ ዳኞችን ፊርማ አመሳስሎ እና ሀሰተኛ ውሳኔዎችን በማዘጋጀት ተብሎ የተጠረጠሩ ሁለት የህግ ባለሙያዎችን ክስ አቅርቧል። ክሱ በ84 ሚሊየን ብር የቡና እርሻ ክርክር ጉዳይ ላይ የተደረገ ተብሎ ይገለጻል። ይህ ክስ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተመዝግቧል።