ቀደምት አቅርቦት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 80 በመቶ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ግብዓት በሀገር ውስጥ አቅራቢዎች ማሟላት ተችሏል። ይህ የሀገር በቀል ኢኮኖሚን ማበረታታትና ኢንቨስትመንትን ማስፋፋት ያስችላል። የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ አንዋር አብራር ይህን ገልጿሉ