ጥላቻ ንግግር

ተከተል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 - የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ኃይማኖት ዘለቀ መገናኛ ብዙሃን ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር በትብብር መስራት አለባቸው ብለዋል። በተገኙበት ውይይት መድረክ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሕበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙዓዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት እና ሌሎች ባለድርሻዎች ተሳትፈዋል።

ይህ ድረ-ገጽ ኩኪዎችን ይጠቀማል

የእኛን ጣቢያ ለማሻሻል ለትንታኔ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። የእኛን የሚስጥር ፖሊሲ አንብቡ የሚስጥር ፖሊሲ ለተጨማሪ መረጃ።
ውድቅ አድርግ