በጋምቤላ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ የተቆጠሩ 109 የቱሪስት መስህቦች በጎግል ካርታ ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል። ይህ ሥራ መስህቦችን ማልማትና ማስተዋወቅ የሚያስችል ነው ብሎ ቢሮው ገልጿል።