ከተማና ገጠር
በኢትዮጵያ የገጠር ኮሪደር ልማት በከተማና ገጠር መካከል ያለውን ትስስር በማሳለጥ የኑሮ ደረጃን እያሻሻለ ነው። በመደመር መንግሥት እሳቤ ከአዲስ አበባ የተጀመረው ሥራ አሁን በሁሉም ክልሎች ተጠናክሯል። ፕሮጀክቱ ዘመናዊ ሞዴል መንደሮችን በአካባቢው ግብዓቶች ይገነባል።