ሥራ ሪፖርት
በሰመራ ከተማ የአፋር ክልል መንግሥት ምክር ቤት አሥራ ሦስትኛው የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን ጀምሯል። ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በተለያዩ የልማት እና ሰላም ጉዳዮች ላይ ሪፖርት አቅርበዋል። ጉባኤው ሥራ ሪፖርቶችን ይወያያል።