በአፋር ክልል ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሁለት ሳምንታት የሚቆይ የተቀናጀ የጤና ዘመቻ ተጀምሯል። መርሐ ግብሩ ከግንቦት 3 እስከ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል።