ችግኝ

ተከተል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ስር በዘንድሮው ክረምት ከ300 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ1 ሺህ 201 ችግኝ ጣቢያዎች ላይ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን አስታውቋል።

ይህ ድረ-ገጽ ኩኪዎችን ይጠቀማል

የእኛን ጣቢያ ለማሻሻል ለትንታኔ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። የእኛን የሚስጥር ፖሊሲ አንብቡ የሚስጥር ፖሊሲ ለተጨማሪ መረጃ።
ውድቅ አድርግ