የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ባለፉት አራት ዓመታት በኢትዮጵያ የመሰረተ ልማት ፍትሐዊ ተደራሽነት ላይ አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን ገልጸዋል።