የዓለም ባንክ

ተከተል

የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ልማት አጀንዳ ለማሳደግ ድጋፍ እያደረገ

Abebe Gelaw

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በዋሽንግተን ተካሄደው የዓለም ባንክ ስበሰባ ላይ የዓለም ባንክ ከፍተኛ የቴክኒክ እና ፋይናንስ ድጋፍ አቅርቦ ተናግሯል። ይህ ድጋፍ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚን ማዘመን እና ስራ እድሎችን መፍጠር ይረዳል። ባንኩ በርካታ የሪፎርም ፕሮጀክቶችን ያጠናክራል።

ይህ ድረ-ገጽ ኩኪዎችን ይጠቀማል

የእኛን ጣቢያ ለማሻሻል ለትንታኔ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። የእኛን የሚስጥር ፖሊሲ አንብቡ የሚስጥር ፖሊሲ ለተጨማሪ መረጃ።
ውድቅ አድርግ